ስለ እኛ
ስለ ቤተክርስቲያናችን
የዲላ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ የወንጌልን አደራ ከጌታ ተቀብላ በስፋት እየሰራች ያለችና የሚድኑ ዕለት ዕለት እየተጨመሩ የእግዚአብሔርንም መንግስት በማስፋት ላይ ትገኛለች፡፡ ከዚህም የተነሳ የምናመልክበት የአምልኮ አዳራሽ እጅጉን ከመጥበቡም በላይ ጉባኤው በውስጥና በውጭ በሁለትና ሦስት መልክ ተበታትኖ ከሚያመልክበት ወደ አንድ ለማምጣት የዛሬ 10 አመት የጀመርነው የአምልኮ አደራሽ ከኢኮኖሚ አቅም ማጣትና የግንባታ ግብአቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመምጣቱ እየተጓተተ እስከ አሁን ከ55% በላይ ያልሆነ አፈጻጸም ላይ እንገለን። የቀረው ሥራ 45%ቱን ለመጨረስ በትንሹ ከ90-100 ሚልዬን ብር ያስፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር እየሰራችሁ እያገዛችሁን ስለነበራችሁና አሁንም አብራችሁን ስለምትሆኑ ከልብ እያመሰገንን በግልም በቡድንም ሆነ ለዚህ ስራ የሚሆን ፕሮጄክት በመቅረጽ ዶነት በማድረግና የሚያደርጉትን አካላትን በማፈላለግ በአጭር ጊዜ በመጨረስ በአዳራሹ ገብተን እንድናመልክበት እንድታግዙንና ቀና ምላሻችሁን እንድታሳውቁን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
0
ፎቅ
0
መቀመጫ
0
ዒላማ
ቤተክርስቲያናችን አሁን ያለበት ሁኔታ
ፎቶዎች
የህንፃ ዲዛይን
የህንፃ ዲዛይን
አዲሱ ቤተክርስቲያናችን እንዲህ ይመስላል
አሁናዊ ሁኔታ
ቤተክርስቲያናችን አሁን ያለበት ሁኔታ
ቪዲዮዎች
የቪዲዮ ጋለሪ
ከቤተክርስቲያናችን ቪዲዮዎችን ይመልከቱ
📁 LOCAL
ኑ አብረን እናገልግል
▶ ቪዲዮ ተመልከት
ድጋፍ ይስጡ
ድጋፍ ያድርጉ እና አስተያየት ይስጡ
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን፣ የሚለግሱትን መጠን፣ አስተያየትዎን ያስገቡ
🔒 ክፍያ በቻፓ የተጠበቀ ነው