ስለ እኛ
ስለ ቤተክርስቲያናችን
የዲላ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ የወንጌልን አደራ ከጌታ ተቀብላ በስፋት እየሰራች ያለችና የሚድኑ ነፍሳት ዕለት ዕለት እየተጨመሩ የእግዚአብሔርንም መንግስት በማስፋት ላይ ትገኛለች፡፡ ከዚህም የተነሳ የምናመልክበት የአምልኮ አዳራሽ እጅጉን ከመጥበቡም በላይ ጉባኤው በውስጥና በውጭ በሁለትና ሦስት መልክ ተበታትኖ ከሚያመልክበት ወደ አንድ ለማምጣት የዛሬ 10 አመት የጀመርነው የአምልኮ አደራሽ ከኢኮኖሚ አቅም ማጣትና የግንባታ ግብአቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመምጣቱ እየተጓተተ እስከ አሁን ከ55% በላይ ያልሆነ አፈጻጸም ላይ እንገኛለን። የቀረውን ሥራ 45%ቱን ለመጨረስ በትንሹ ከ90-100 ሚልዮን ብር ያስፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር እየሰራችሁ እያገዛችሁን ስለነበራችሁና አሁንም አብራችሁን ስለምትሆኑ ከልብ እያመሰገንን በግልም ሆነ በቡድን ለዚህ ስራ የሚሆን ፕሮጀክት በመቅረጽ ድጋፍ በማድረግና ድጋፍ የሚያደርጉ አካትን በማፈላለግ በአጭር ጊዜ በመጨረስ በአዳራሹ ገብተን እንድናመልክበት እንድታግዙንና ቀና ምላሻችሁን እንድታሳውቁን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
0
ፎቅ
0
መቀመጫ
0
ዒላማ
ቤተክርስቲያናችን አሁን ያለበት ሁኔታ
ፎቶዎች
የህንፃ ዲዛይን
የህንፃ ዲዛይን
የህንፃ ዲዛይን
አሁናዊ ሁኔታ
የህንፃ ዲዛይን
ቪዲዮዎች
የቪዲዮ ጋለሪ
ከቤተክርስቲያናችን ቪዲዮዎችን ይመልከቱ
▶ YT
እኔ የቤተ ክርስቲያኔ ነህምያ ነኝ! እርስዎስ
▶ ቪዲዮ ይመልከቱ
📁 LOCAL
የዲጂታል ገንዘብ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ የአጠቃቀም መመሪያ
▶ ቪዲዮ ይመልከቱ
📁 LOCAL
Digital Fundraising
▶ ቪዲዮ ይመልከቱ
📁 LOCAL
ኑ አብረን እናገልግል
▶ ቪዲዮ ይመልከቱ
ድጋፍ ይስጡ
ድጋፍ ያድርጉ እና አስተያየት ይስጡ
ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን፣ የሚለግሱትን መጠን፣ አስተያየትዎን ያስገቡ
🔒 ክፍያ በቻፓ የተጠበቀ ነው